አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኮሚሽነርነት በቅርቡ የተሾሙት አቶ ግርማ ሰይፉ የስራ ርክክብ አደረጉ።
አቶ ግርማ ሰይፉ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በመገኘት የሥራ ርክክብ እና ከማኔጅመንት አባላት ጋር ትውውቅ ማድረጋቸውን ከከተማዋ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በባለፈው ሳምንት በይፋ ምስረታውን ያደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የኢዜማ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ግርማ ሰይፉን የአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርጎ መሾሙ ይታወሳል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

0
People Reached
224
Engagements
Boost Post
208
3 Comments
13 Shares
Like
Comment
Share