Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ያደረጉትን ንግግር ላይ የቀረበውን ሞሽን ደገፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ ያቀረቡትን የድጋፍ ሞሽን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ ድጋፉን ሰጠ፡፡
ፕሬዚደንቷ በሁለቱም ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ መንግስት ሊያከናዉናቸዉ ያቀደዉን ተግባራት በተመለከተ ገለጻ አድርገዉ ነበር፡፡
ይህንኑ የድጋፍ ሞሽን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባው ድጋፉን ሰጥቷል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version