Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላኩ

አዲስ አበባ፣መስከረም26 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፓም ሚንህ ቺንህ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ላኩ።
ቬትናም እና ኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመሰረቱበት እ.ኤ.አ.ከ1976 ጀምሮ ጠንካራ ወዳጆች ሆነው መቆየታቸውን ገልጸዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version