Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27 ፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ከፍተኛ የፌደራል እና የክልሉ ልዑክ ዛሬ ጅግጅጋ ገብቷል።
በፕሬዚደንት ሽመልስ የሚመራው ልዑክ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን፣ የኦሮሚያ ክልል ም/ቤት አፈጉባኤ፣ ሰዓዳ አብዱረህማን እንዲሁም ሌሎች አመራሮችን አካቷል።
ለአቶ ሽመልስ እና ልዑካቸው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ፣ ም/ፕሬዚደንት አቶ ኢብራሂም ኡስማንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ደማቅ አቀባበል ማድረጋቸውን ከሶማሌ ክልል ብዙሃን መገናኛ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
!
+2
19,356
People Reached
3,252
Engagements
Boost Post
1.3K
36 Comments
37 Shares
Like
Comment
Share
Exit mobile version