Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ኤጀንሲው በአሸባሪው ህወሓት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ነዋሪዎች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
በተመሳሳይ አስተዳደሩ ባለፈው ሳምንት በአፋር ክልል በሽብር ቡድኑ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉ አስታውሶ የዘገበው አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!
Exit mobile version