Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የመውሊድ በዓል በኢትዮጵያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) -1 ሺሕ 496ኛው የመውሊድ በዓል በኢትዮጵያ እየተከበረ ነው፡፡

በዓሉን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል፡፡

በዓሉ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ምን ሰጠን? ፈጣሪስ ከሰው ልጆች ምን ይፈልጋል? የሚለውን የምናስታውስበት፤ ይሄንንም በልዩ ልዩ መንገድ የምንገልጥበት ነው ብለዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version