Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ አያን አብዲን አፈ ጉባዔ አድርጎ ሰየመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ዘመን 1ኛ አመት የሶማሌ ምክር ቤት ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ አያን አብዲ ዋና አፈ ጉባዔ እንዲሆኑ ሰይሟል፡፡
አዲሷ አፈጉባኤ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት አማካኝነት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version