አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊቱ በሁሉም መስክ ያለውን ደጀንነት ለመግለፅ አካባቢውን ለመጠበቅ ስልጠና በመውሰድ ዝግጁ የሆነ ህዝባዊ ተጠባባቂ ሰራዊት ተመርቋል፡፡
ተመራቂዎች ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ሲሆን፥ መከላከያ ሰራዊቱን የሚቀላቀሉ ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡
ክፍለ ከተማው የደረቅ ምግብ ፍጆታ በማዘጋጀት በአጠቃላይ በአይነትና በገንዘብ 55 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ ደጀንነቱን አሳይቷል፡፡
በስነስርዓቱ ላይ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
በፈቲያ አብደላ
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

