Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በሮም ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአሁኑ ጊዜ በውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት ኢትዮጵያን ለማተራመስ ሌት ተቀን የሚሰሩ መንግስታት ከእኩይ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ጠይቀዋል።

”ኢትዮጵያ በውሸት ዜና አትፈርስም ፤ ኢትዮጵያ እንደትላንትናው ነፃነቷን አስከብራ ትኖራለች” የሚሉ እና ሌሎች መፈክሮችንም አሰምተዋል።

በሰልፉ ላይ ኤርትራውያንን ጨምሮ ሌሎች የኢትዮጵያ ወዳጆች መሳተፋቸውን በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version