አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመላው አለም ያስተጋባዉ የአፍሪካ ቀንድ ልጆች ድምፅ አለመስማትም ሆነ አለማክበር በፍጹም አይቻልም ሲሉ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥በእርግጥም ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች ያካሄዱት የይበቃል! ንቅናቄ በየትኛውም አገር ዳያስፖራ ታሪክ መቼም ታይቶ የሚያዉቅ አይደለም ብለዋል ።
በታሪካችን ከፍታ ላይ በደማቅ ብዕር በድል አድራጊነት ከሚፃፉ ንቅናቄዎች አንዱ እንደሚሆን አምናለሁም ነው ያሉት።
ይህንን ታላቅ ነጎድጓዳማ ድምፅ አለመስማትም ሆነ አለማክበር በፍጹም አይቻልም ብለዋል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

+4
0
People reached
0
Engagements
Boost post
Like
Comment
Share