አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር አሸባሪና ወራሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊት የ30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ከድጋፉ ውስጥ 30 ሚሊየኑ በጥሬ ገንዘብ የተደረገ ሲሆን÷1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብሩ ደግሞ በአይነት የተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ድጋፋን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሊዊጅ ማስረከባቸውን ከጤና ሚኒስረቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

