Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት ተቀባይነት የለውም – ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

 

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት በምንም ዓይነት ሁኔታ ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡

ፕሬዚዳንቷ ዓለም አቀፍ የ16ቱ የፀረ-ፆታ ጥቃት ቀናትን በንግግር ከፍተዋል።

በዚህ ወቅትም “በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት በምንም ዓይነት ሁኔታ ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም” ብለዋል፡፡

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀናቶችን “ሠላም ይስፈን፣ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም” በሚል መሪ ቃል ይፋ ማድረጉን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version