አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም ሁለቱ መሪዎች ባሳለፍነው ህዳር 22 ቀን የመከሩባቸው ጉዳዮች በደረሱበት ደረጃ ላይ ሀሳብ ተለዋውጠዋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

