አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ የገባውን የ2022 የጎርጎሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸው “በመላው ዓለም የምትኖሩ ወዳጆቻችን እና ዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2022 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ” ብለዋል።
የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ዛሬ 2022 አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!