ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ፕሮግራም እየተካሔደ ነው Melaku Gedif 4 years ago አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማት እና የማዕረግ የማልበስ ፕሮግራም በኹመራ እየተካሔደ ነው። በፕሮግራሙ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ጀነራል አበባው ታደሰ እና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች መገኘታቸውን ኢፕድ ዘግቧል።