ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ፕሮግራም እየተካሔደ ነው On Feb 3, 2022 600 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማት እና የማዕረግ የማልበስ ፕሮግራም በኹመራ እየተካሔደ ነው። በፕሮግራሙ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ጀነራል አበባው ታደሰ እና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች መገኘታቸውን ኢፕድ ዘግቧል። 600 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint