Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ለዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ የቀርከሃ ዝርያን ጨምሮ የተለያዩ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ ወቅት የቀርከሃ ዝርያን ጨምሮ የተለያዩ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ “እንደ ሁለገብ ተክል፣ ለግንባታ፣ ለነዳጅ፣ ለምግብ እና ለልብስ ፍላጎቶች የቀርከሃ አገልግሎትን በዚህ ተክል ዙሪያ ትናንሽ እና ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ለመፍጠር ልንጠቀምበት እንችላለን” ብለዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
Exit mobile version