አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ነው፡፡
ጉባዔው ‘’የትምህርት ለውጥ’’ በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በጉባኤው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ፣ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ እየተሳተፉ ነው።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

