አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስን መከላከል በሚቻልበት አግባብ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ።’
በውይይታቸው ወቅት በቫይረሱ የስርጭትና መከላከያ መንገዶች ላይ መምከራቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል።
ከዚህ ባለፈም የልምድ ልውውጥ እና ሌሎች አማራጮችን ጨምሮ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል።
ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/fanatelevision

