Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር እየተወያዩ ነው።

ውይይቱ የሀገሪቱን አጠቃላይ የኢኮኖሚ ሁኔታና እንቅስቃሴ ለመገምገም ያለመ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

Exit mobile version