Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚንስትሩ በመልዕክታቸው  “በመላው ዓለም እንዲሁም በኢትዮጵያ ለምትገኙና የትንሣኤን በዓል በጎርጎርዮሳውያኑ የቀን አቆጣጠር ዛሬ የምታከብሩ ክርስቲያኖች ሁሉ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ” ብለዋል።

“በኮቪድ19 ወረርሽኝ የተነሣ በአካል መራራቅ ቢያጋጥምም፣ በመንፈስ አንድ ሆናችሁ ይህን በዓል ስታከብሩ፣ ብርታት እና መጽናናት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ” ሲሉም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

Exit mobile version