Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም አሁናዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ መገምገማቸውን እና የወደፊት ተግባራት መለየታቸውን አስታውቀዋል።

Exit mobile version