Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ ጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡

በዚህ መሰረትም ፡-

1. ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ወልዴ – የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር

2. ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ ገ/መስቀል- የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

3. ኮሚሽነር ሀብታሙ ሲሳይ ገዳሙ- የአብክመ ማረሚያ ቤቶች አገ/ኮሚሽን ኮሚሽነር

4. ዶ.ር እሸቱ የሱፍ አየለ – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

5. ደጀኔ ልመንህ በዛብህ – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

6. በሪሁን መንግሥቱ ከበደ – የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ

7. ዳኛው በለጠ ጎኔ – የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ

8. ገደቤ ኃይሉ በላይ – የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ

9. ኮሚሽነር ውበቱ አለነ – የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ

10. ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ – የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሰው ኃይል አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ

11. ም/ኮሚሽነር ሰይድ አህመድ – የፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና የሎጀስቲክስ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

Exit mobile version