Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ላይ ለአውሮፓ ኅብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፍትሕ ሚኒስቴር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት ተወካዮች በሽግግር ፍትኅ ፖሊሲ ሂደት ላይ ገለፃ አድርገዋል፡፡
ማብራሪያውን የሰጡት የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡
ማብራሪያው ከግጭት በኋላ ለተጎጂዎች በሚሰጥ ፍትሕ የአፈፃፀም ሂደት ላይ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version