Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል  ምክንያት በማድረግ ከማለዳው 12፡00 ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ ነገ ይከበራል፡፡

Exit mobile version