ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና ሁዋዌ ማዕከልን ጎበኙ Melaku Gedif 2 years ago አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሻንጋይ ከተማ የሻንጋይ ስቶክ ገበያ እና ሁዋዌ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡