ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸውም የተጎዱ ሀገራት የዕዳ ጫናን ለመቀነስ፣ የአየር ንብረትን ለመቋቋም እና ፍትሃዊ እና ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ግባቸውን እንዲያሳኩ የቡድን 20 አባል ሀገራት ሰፊ እና ጊዜውን የዋጀ የዕዳ ማቅለያ እቅዶችን ተግባራዊ ማድረግ እንዳለባቸውም አንስተዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!