አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ዘመን 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።
የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባዔ አሲያ ከማል ጉባዔውን በንግግር ከፍተዋል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባም የበጀት ዓመቱን የስድስት ወር የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት እያቀረቡ መሆናቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ጉባዔው እስከ ነገ እንደሚቀጥልም ተመላክቷል፡፡
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!