Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡
በዚህም መሰረት፦
1. አቶ አሽኔ አስቲን — በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የሕዝብ ግንኙነት አደረጃጀት አማካሪ
2. አቶ ጀምስ ዴንግ — የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት
3. አቶ ኡጁሉ ኡጁሉ — የክልሉ ዋና ኦዲተር
4. አቶ ጁል ናንጋል — በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
5. አቶ ላክዴር ላክባክ — የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ
6. አቶ ቡን ዊው — የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ
7. አቶ ሙሴ ጋጄት — የክልሉ አካባቢ ጥበቃና ዓየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ
8. አቶ ሪያል ጂንግ — የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
9. አቶ ኡጁሉ ሉዋል —- የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
10. አቶ ጃክ ዮሴፍ — የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
11. አቶ አምቢሳ ያደታ — የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ
12. አቶ ሰናይ አኩዎር — የክልሉ ሥራና ክኅሎት ቢሮ ኃላፊ
13. አቶ ኡኩኝ ኡኬሎ — የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በመሆን መሾማቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ አመላክቷል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version