Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከተመድ የህፃናት ፈንድ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተመድ የህፃናት ፈንድ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ኤትሌቫ ከዲሊን ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷ድርጅቱ አስፈላጊ ሰብዓዊ ድጋፍን ለህፃናትና ሴቶች የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ሊሠራቸው በሚችላቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version