Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የ5ኛ ትውልድ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሐረርና ሐሮማያ ከተሞች ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም የ5ኛ ትውልድ (5 ጂ) ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሐረር እና ሐሮማያ ከተሞች በይፋ አስጀምሯል፡፡
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና ሌሎች የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በሂንኮሳ አብዲሳ
Exit mobile version