የ5ኛ ትውልድ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሐረርና ሐሮማያ ከተሞች ተጀመረ On Jan 29, 2024 299 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም የ5ኛ ትውልድ (5 ጂ) ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሐረር እና ሐሮማያ ከተሞች በይፋ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና ሌሎች የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በሂንኮሳ አብዲሳ 299 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint