Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ

 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬዉ እለት በሶማሌ ክልል 2ኛውን ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና ከሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን ነው 2ኛዉን ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት የስራ እንቅስቃሴ የጎበኙት፡፡

Exit mobile version