Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ለመሳተፍ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በመራኦል ከድር
Exit mobile version