የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ On Feb 16, 2024 474 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ለመሳተፍ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በመራኦል ከድር 474 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint