ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛንያ ዳሬሰላም ገቡ Melaku Gedif 2 years ago አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛንያ ዳሬሰላም ገብተዋል፡፡