Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስልና ከአባል አብያተ ክርስቲያናት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ውይይቱ ላለፉት ሣምንታት ከተደረጉ ምክክሮች የቀጠለ ነው ብለዋል፡፡

Exit mobile version