Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አቶ አደም ፋራህ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

አቶ አደም በመልዕክታቸው ÷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።

በዓሉ የሰላም የፍቅር፣ የአንድነት እና የመቻቻል እንዲሆንም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

Exit mobile version