Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ መወያየቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ በዛሬው ዕለት መምከሩን አስታወቁ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ጋር የተያያዙ ሰፋ ያለ መጠነ-ርዕይ ያላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል ብለዋል፡፡

Exit mobile version