Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ኦቪድ ኮንስትራክሽን ግርፕ ለ ጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን የ 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

 

 

 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቪድ ኮንስትራክሽን በስሩ ባሉት ድርጅቶች ስም 15 ሚሊየን ብር እንዲሁም የኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ በግላቸው የ 1 ሚሊየን ብር፤  በድምሩ 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

 

የጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን እንደቀጠለ ሲሆን÷ በሀገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ዜጎች እንዲሁም ተቋማት በንቅናቄው እያደረጉት ያለው ተሳትፎ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

Exit mobile version