አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የፋሲል አብያተ መንግሥት የጥገና ሂደትን እየጎበኙ ነው Feven Bishaw 10 months ago አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የጎንደር ፋሲል አብያተ መንግሥት የጥገና ሥራዎችንጎበኙ ። በጉብኝቱ ከሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የጎንደር ከተማ የስራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል። በምናለ አየነው