Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ለትንሳኤ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

“ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን::

በዓሉ በትንሳዔው ፍቅር፣ በጎነት፣ ደስታ እና ሰላም የተሞላ ይሁንልን::

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ::

መልካም በዓል!!”

Exit mobile version