Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጁአዎ ማኑኤል ጎንካሌቭ ሎሬንቾ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ጠዋት ከፕሬዚዳንት ጁአዎ ማኑኤል ጎንካሌቭ ሎሬንቾ በልዩ መልዕክተኝነት መልዕክት ይዘው የመጡትን የአንጎላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ” ብለዋል።
Exit mobile version