Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር በመሆን ችግኝ ተክለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመትከል ማንሰራራት፡ ዛሬ ማለዳ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብራችንን በመቀጠል ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደናል ብለዋል።

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

Exit mobile version