አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ነው የመርሐ ግብሩን መጀመር ያበሰሩት፡፡
በዘንድሮው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 700 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡