የባህር በር የሌላቸው በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የዓለምን 7 በመቶ ህዝብ ይወክላሉ
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ሊታረሙ ይገባል በማለት ያነሷቸው ሀሳቦች፡-

የባህር በር አልባ መሆን የሀገራትን እጣፈንታ ሊወስን አይገባም

ሀገራቱ እየተጋፈጡት ያለውን ኢፍትሃዊ የንግድ ስርዓት በአፋጣኝ ማሻሻል ያሻል

በሀገራቱ የመልማት እድሎች ላይ የተጋረጡትን ገደቦች ማንሳት ያስፈልጋል
በቀጣይ አስር ዓመታት መስራት ይጠበቅብናል ያሏቸው 4 መሰረታዊ ጉዳዮች፥

የተባበሩት መንግስታት የባህር በር የሌላቸው በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን የፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጥያቄና ጥረት በመደገፍ ከሀገራቱ ጎን ይቆማል