በወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሦስቱም ኢትዮጵያውያን ለፍጻሜ አለፉ abel neway 7 hours ago አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሦስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በማጣሪያው የተሳፉት ጌትነት ዋለ፣ ለሜቻ ግርማ እና ሳሙኤል ፍሬው ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል።