በወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሦስቱም ኢትዮጵያውያን ለፍጻሜ አለፉ On Sep 13, 2025 165 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሦስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አልፈዋል፡፡ በማጣሪያው የተሳፉት ጌትነት ዋለ፣ ለሜቻ ግርማ እና ሳሙኤል ፍሬው ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። 165 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint