አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለአካዳሚው ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በዓለምሰገድ አሳዬ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!