Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የፊፋ የዓመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊፋ የ2025 የዓመቱ ምርጥ እጩዎች በተለያዩ ዘርፎች ይፋ ተደርገዋል።
በአሰልጣኞች ዘርፍ ሉዊስ ኤኒሪኬ፣ አርኔ ስሎት፣ ሚካኤል አርቴታ፣ ኢንዞ ማሬስካ፣ ሀንሲ ፍሊክ እና ሮቤርቶ ማርቲኔዝ በዕጩነት ቀርበዋል።
በተጫዋቾች ዘርፍ ደግሞ የባሎንዶር አሸናፊው ኦስማን ዴምቤሌ፣ አሽራፍ ሀኪሚ፣ ሀሪ ኬን፣ ኪሊያን ምባፔ፣ ኑኖ ሜንዴዝ፣ ኮል ፓልመር፣ ፔድሪ፣ ራፊንሀ፣ ሞሀመድ ሳላህ፣ ቪቲንሀ እና ላሚን ያማል ታጭተዋል።
አሊሰን ቤከር፣ ቲቦ ኩርቱዋ፣ ዶናሩማ፣ ማኑኤል ኑዌር፣ ዴቪድ ራያ፣ ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ፣ ሶመር እና ሼዝኒ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ እጩዎች ሆነው መቅረባቸው ተገልጿል።
በወንድማገኝ ፀጋዬ
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!
Exit mobile version